እንዳያመልጥዎ፦ የግንቦት 1 የቀይ አደባባይ ሰልፍ ሊጀመር ነው
09:14 09.05.2025 (የተሻሻለ: 09:34 09.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
እንዳያመልጥዎ፦ የግንቦት 1 የቀይ አደባባይ ሰልፍ ሊጀመር ነው
ዝግጅቱ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በታላቅ ድምቀት ይጀመራል።
ሰልፉ ናዚ ጀርመን ድል የተደረገበትን 80ኛ ዓመት ከማክበር በተጨማሪ የሩሲያን ሕዝብ ጀግንነት፣ ጥንካሬ እና አንድነት ያከብራል።
በዝግጅቱ ላይ የሚከተሉት ይካተታሉ፣
🟠 ከሩሲያ ወታደሮች በተጨማሪ በወታደሮቻቸው የተወከሉ 13 ሀገራት፣
🟠 ዝነኛውን ቲ-34 ታንክ ጨምሮ 130 የጦር መሣሪያዎች፣
🟠 ሰልፉን የሚያጠናቅቅ የአየር ላይ ትርዒት።
ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች፦
🟠 ሠላሳ የሚሆኑ የውጭ መሪዎች ታድመዋል፣
🟠 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ንግግር ያደርጋሉ፣
🟠 ለወደቁ ጀግኖች የአንድ ደቂቃ የዝምታ ጸሎት ይደረጋል፣
🟠 በማይታወቀው ወታደር መቃብር ላይ የአበባ ጉንጉን የማኖር ሥነ-ሥርዓት ይከናወናል።
የዘንድሮውን ዝግጅት በስፑትኒክ ኢትዮጵያ በቀጥታ ይከታተሉ!
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X