#viral የሪዮ ዲ ጄኔሮ የእሳት አደጋ ሠራተኞች መተላለፊያ ድልድይ ላይ የተቀረቀሩ ሁለት ፈረሶችን አዳኑ

ሰብስክራይብ

#viral  የሪዮ ዲ ጄኔሮ የእሳት አደጋ ሠራተኞች መተላለፊያ ድልድይ ላይ የተቀረቀሩ ሁለት ፈረሶችን አዳኑ

በአይን እማኞች ተጠቁመው ስፍራው ላይ የደረሱት የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ውጤታማ የሆነ የማዳን ሥራ በማከናወን ፈረሶቹን ጉዳት ሳይደርስባቸው ከድልድዩ ማውጣት ችለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0