ሩሲያ እና ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ገንቢ ትብብር የበለጠ ለማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው በጋራ መግለጫቸው አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ገንቢ ትብብር የበለጠ ለማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው በጋራ መግለጫቸው አስታወቁ
ሩሲያ እና ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ገንቢ ትብብር የበለጠ ለማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው በጋራ መግለጫቸው አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.05.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ገንቢ ትብብር የበለጠ ለማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው በጋራ መግለጫቸው አስታወቁ

ቭላድሚር ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ በሞስኮ ካደረጉት ስብሰባ በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ ላይ የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፦

🟠 ሞስኮ እና ቤጂንግ የአሜሪካን የመግታት ፖሊሲ ለመከላከል ትብብራቸውን ያጠናክራሉ።

🟠 ሩሲያ እና ቻይና በዩክሬን ሰላም ለማስፈን የሚደረጉ ሁሉንም ጥረቶች ይደግፋሉ።

🟠 ሞስኮ እና ቤጂንግ ለዩክሬን ቀውስ ዘላቂ እልባት ለማግኘት የችግሩ መንስዔ መወገድ አለበት ብለው ያምናሉ።

🟠 የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የያዙ ሀገራት የቀዝቃዛ ጦርነት አስተሳሰብን ሊተዉ ይገባል።

🟠 አሜሪካ በእስያ-ፓሲፊክ ክልል የኔቶ ይዞታን ለማስፋፋት የምታደርገው ጥረት በሰላም እና መረጋጋት ላይ "እጅግ አሉታዊ" ተፅዕኖ አለው።

🟠 ሩሲያ እና ቻይና ሀገራት በሰሜን ኮሪያ ላይ የሚጥሉትን ማዕቀብ እና ጫና እንዲተዉ ይጠይቃሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0