https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ ዕንቁው 468 ካራት ሲሆን አምበር ቀለም እና ልኬቱ 56x54x22 ሚሜ ነው። አልማዙ ናዚ ጀርመን ድል በተደረገበት 80ኛ ዓመት ላይ መገኘቱን ተከትሎ የሩሲያ የአልማዝ ማዕድን አውጪ ቡድን አልሮሳ መጠሪያው በዚህ... 08.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-08T15:51+0300
2025-05-08T15:51+0300
2025-05-08T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/08/346308_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e31b2ae458629f09401970a3b38d4e8d.jpg
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ ዕንቁው 468 ካራት ሲሆን አምበር ቀለም እና ልኬቱ 56x54x22 ሚሜ ነው። አልማዙ ናዚ ጀርመን ድል በተደረገበት 80ኛ ዓመት ላይ መገኘቱን ተከትሎ የሩሲያ የአልማዝ ማዕድን አውጪ ቡድን አልሮሳ መጠሪያው በዚህ ትልቅ የታሪክ ምዕራፍ እንዲሆን ወስኗል። አልሮሳ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ከ100 ካራት በላይ የሚመዝነውን ትልቁን አልማዝ ይፋ በማድረግ ዓለምን አስደምሞ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
2025-05-08T15:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/08/346308_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9d40ac70358f923a167ce63efbb0f15c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
15:51 08.05.2025 (የተሻሻለ: 16:14 08.05.2025) ሩሲያ በታሪኳ ትልቁን አልማዝ አገኘኝ
ዕንቁው 468 ካራት ሲሆን አምበር ቀለም እና ልኬቱ 56x54x22 ሚሜ ነው።
አልማዙ ናዚ ጀርመን ድል በተደረገበት 80ኛ ዓመት ላይ መገኘቱን ተከትሎ የሩሲያ የአልማዝ ማዕድን አውጪ ቡድን አልሮሳ መጠሪያው በዚህ ትልቅ የታሪክ ምዕራፍ እንዲሆን ወስኗል።
አልሮሳ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ከ100 ካራት በላይ የሚመዝነውን ትልቁን አልማዝ ይፋ በማድረግ ዓለምን አስደምሞ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X