https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-
ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ሁሉንም ዋና ዋና የሩሲያ እና የቻይና አጋርነት ጉዳዮች በግል እንደሚከታተሉ ቃል ገብተዋል።🟠 ፑቲን እ.ኤ.አ በ2030 በሩሲያ እና ቻይና... 08.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-08T15:23+0300
2025-05-08T15:23+0300
2025-05-08T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/345048.jpg?1746708244
ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-🟠 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ሁሉንም ዋና ዋና የሩሲያ እና የቻይና አጋርነት ጉዳዮች በግል እንደሚከታተሉ ቃል ገብተዋል።🟠 ፑቲን እ.ኤ.አ በ2030 በሩሲያ እና ቻይና መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ንግድ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ መታቀዱን አብራርተዋል።🟠 ሁለቱ ሀገራት ከሶስተኛ ሀገራት ተጽዕኖ የተጠበቀ የማይበገር የጋራ የንግድ ስርዓት ገንብተዋል።🟠 ሩሲያ እና ቻይና በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል አጠቃቀም ላይ ያላቸውን ትብብር በተሳካ ሁኔታ እያሳደጉ መሆናቸውን ፑቲን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-
15:23 08.05.2025 (የተሻሻለ: 15:44 08.05.2025) ፑቲን ከሺ ጂንፒንግ ጋር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፡-
🟠 ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ ሁሉንም ዋና ዋና የሩሲያ እና የቻይና አጋርነት ጉዳዮች በግል እንደሚከታተሉ ቃል ገብተዋል።
🟠 ፑቲን እ.ኤ.አ በ2030 በሩሲያ እና ቻይና መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ንግድ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ መታቀዱን አብራርተዋል።
🟠 ሁለቱ ሀገራት ከሶስተኛ ሀገራት ተጽዕኖ የተጠበቀ የማይበገር የጋራ የንግድ ስርዓት ገንብተዋል።
🟠 ሩሲያ እና ቻይና በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል አጠቃቀም ላይ ያላቸውን ትብብር በተሳካ ሁኔታ እያሳደጉ መሆናቸውን ፑቲን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X