https://amh.sputniknews.africa
በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሰሜናዊ ናይጄሪያ ከሚገኙ "እጅግ በጣም ተፈላጊ" የሽብር መሪዎች አንዱ የሆነው ቤሎ ቱርጂ በመካሄድ ላይ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ... 08.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-08T12:26+0300
2025-05-08T12:26+0300
2025-05-08T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/08/344076_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_03ddf85d96ad609a966b49507199418a.jpg
በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሰሜናዊ ናይጄሪያ ከሚገኙ "እጅግ በጣም ተፈላጊ" የሽብር መሪዎች አንዱ የሆነው ቤሎ ቱርጂ በመካሄድ ላይ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ ምክንያት ሽሽት ላይ መሆኑን የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር መሐመድ ባዳሩ ተናግረዋል። ባዳሩ ዘመቻው መቼ እንደተካሄደ ባይገልፁም የመንግሥት ወታደሮች የወንጀል ጥቃቶችን ለመከላከል የመረጃ ማሰባሰብ ሥራቸውን አጠናክረዋል ሲሉ ተናግረዋል። በሰው ሰራሽ አስተውሎት የመነጨ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/08/344076_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_910ff0739f439908b147609312e82396.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
12:26 08.05.2025 (የተሻሻለ: 12:44 08.05.2025) በናይጄሪያ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ 11 የሽብር መሪዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
በሰሜናዊ ናይጄሪያ ከሚገኙ "እጅግ በጣም ተፈላጊ" የሽብር መሪዎች አንዱ የሆነው ቤሎ ቱርጂ በመካሄድ ላይ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ ምክንያት ሽሽት ላይ መሆኑን የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር መሐመድ ባዳሩ ተናግረዋል።
ባዳሩ ዘመቻው መቼ እንደተካሄደ ባይገልፁም የመንግሥት ወታደሮች የወንጀል ጥቃቶችን ለመከላከል የመረጃ ማሰባሰብ ሥራቸውን አጠናክረዋል ሲሉ ተናግረዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የመነጨ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X