ኢትዮጵያውያን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የድል ቀንን በማስመልከት ሞስኮን ጎበኙ
21:02 07.05.2025 (የተሻሻለ: 10:14 08.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያውያን የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የድል ቀንን በማስመልከት ሞስኮን ጎበኙ
ሩሲያን እንድጎበኝ ግብዣ ማግኘቴ ሎተሪ እንደማሸነፍ ያለ ህልም ነበር ሲል ኢትዮጵያዊው የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ዮሐንስ ሽጉጤ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።
ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ተፅዕኖ ፈጣሪ አበራ ብሩክ በበኩሉ የሩሲያ የድል ቀን ከኢትዮጵያ የዓድዋ ድል ቀን ጋር "በጣም የተገናኘ" መሆኑን ገልጿል።
"እኔ ኢትዮጵያዊ የአሌክሳንደር ፑሽኪን ዘር ነኝ ስለዚህ ይህ ድል ቀን የኢትዮጵያውያንም የድል ቀን ነው። ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ" ሲል ሽጉጤ ተናግሯል።
የጦማሪዎቹ ጉብኝት በተለያዩ የሩሲያ ኤጀንሲዎች ትብብር የተዘጋጀ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X