"ሩሲያ እና ዩክሬን ወንድማማች እና ጎረቤት ሀገራት ናቸው" ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ
16:58 07.05.2025 (የተሻሻለ: 17:34 07.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"ሩሲያ እና ዩክሬን ወንድማማች እና ጎረቤት ሀገራት ናቸው" ሊቃነ ጳጳስ ፍራንሲስ
"በመሬት አቀማመጣቸው ምክንያት ሁልጊዜም ጎረቤቶች ሆነው ይቀጥላሉ" ሲሉ ከህልፈታቸው ቀደም ብሎ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
ሊቃነ ጳጳሱ በቃለ ምልልሱ ያነሷቸው ተጨማሪ ቁልፍ ነጥቦች፦
የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በኪዬቭ አገዛዝ እየደረሰባት ያለውን ግፍ በተመለከት ክርስቲያኖች ሌሎች ክርስቲያኖችን በማሳደድ ላይ መሳተፍ የለባቸውም ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
ዘመናዊው ኢኮኖሚ በከፍተኛው ወታደራዊ እየሆነ መጥቷል፤ በዚህም ምክንያት መጪው ትውልድ ዋጋ መክፈሉ የማይቀር ነው።
የጥቃት መሳሪዎች በመሠረታዊነት አግባብ አይደሉም፤ የጅምላ ጨራሽ መሳሪያዎችን ማምርት ወይም መጠቀም ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X