ኢትዮጵያ አዲሱን የልማት ባንክ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አሳወቁ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ አዲሱን የልማት ባንክ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አሳወቁ
ኢትዮጵያ አዲሱን የልማት ባንክ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አሳወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ አዲሱን የልማት ባንክ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አሳወቁ

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ባንኩ ኢትዮጵያ የድርድር ሂደቱን እንድትጀምር መጋበዙን ገልጸዋል። ይህም ለኢትዮጵያ የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ትልቅ ምዕራፍ ነው ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ፅፈዋል።

አደሱ የልማት ባንክ እ.ኤ.አ በ2014 በብሪክስ መስራቾች የተቋቋመ ሲሆን ዋና መቀመጫው የቻይናዋ ሻንጋይ ከተማ ናት።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0