በፖርት ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ላይ ያነጣጠሩ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃቶች እንደከሸፉ የሱዳን ጦር ገለፀ

ሰብስክራይብ

  በፖርት ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ላይ ያነጣጠሩ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃቶች እንደከሸፉ የሱዳን ጦር ገለፀ

በቅርቡ በፈጥኖ ደራሽ ኃይል የተፈጸሙ ናቸው የተባሉ ጥቃቶች በፖርት ሱዳን የነዳጅ ማጠራቀሚያዎች ላይ ጉዳት በማድረስ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት እንዲስተጓጎል አድርገዋል።

ፖርት ሱዳን የሀገሪቱ የእርስ በእርስ ጦርነት ከተጀመረበት ሚያዚያ 2015 ዓ.ም አንስቶ በአንፃራዊነት ሰላማዊ ሆና ቆይታለች።

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የካርቱምን አብዛኛውን ክፍል ከተቆጣጠሩ በኋላ ከተማዋ የሱዳን ጦር መቀመጫ ሆና አገልግላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በፖርት ሱዳን የባህር ኃይል ሰፈር ላይ ያነጣጠሩ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃቶች እንደከሸፉ የሱዳን ጦር ገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0