የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያደርገውን በረራ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያደርገውን በረራ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያደርገውን በረራ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.05.2025
ሰብስክራይብ

  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያደርገውን በረራ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው

ከሰኔ 24 ጀምሮ በቀን ሁለቴ ወደ ትልቋ የናይጄሪያ ከተማ እንደሚበር አስታውቋል።

የአየር መንገዱ የናይጄሪያ ሥራ አስኪያጅ ፍሬህይወት መኮንን የበረራው ቁጥር ማደግ በአፍሪካ እና እስያ መዳረሻዎች መካከል ፈጣን ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል ማለታቸውን ጠቅሶ የናይጄሪያ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0