https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ ከዚህ በፊት ለተመሳሳይ ሕመም ሆድ በመክፍት ቀዶ ህክምና ሲሰጥ እንደቆየ የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታውቋል። ከ10 በላይ የህክምና... 07.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-07T12:35+0300
2025-05-07T12:35+0300
2025-05-07T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/337421_0:90:960:630_1920x0_80_0_0_bc1a16d9c85370085a41c179eb04bd35.jpg
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ ከዚህ በፊት ለተመሳሳይ ሕመም ሆድ በመክፍት ቀዶ ህክምና ሲሰጥ እንደቆየ የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታውቋል። ከ10 በላይ የህክምና ባለሙያዎች የተሳተፉበትና 3 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀው ህክምና ኢትዮጵያውያን እና ከህንዱ ዳውድ ቦራ ፋውንዴሽን ነፃ ህክምና ለመስጠት የመጡ ሃኪሞች በጋራ እንዳካሄዱት ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/337421_0:0:960:720_1920x0_80_0_0_f6e8ea56b60c62c761931d7317be0cdb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ
12:35 07.05.2025 (የተሻሻለ: 12:54 07.05.2025) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆሽት አካባቢ ለተከሰተ ዕጢ ሆድ ሳይከፈት ስኬታማ ቀዶ ህክምና ተደረገ
ከዚህ በፊት ለተመሳሳይ ሕመም ሆድ በመክፍት ቀዶ ህክምና ሲሰጥ እንደቆየ የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታውቋል።
ከ10 በላይ የህክምና ባለሙያዎች የተሳተፉበትና 3 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀው ህክምና ኢትዮጵያውያን እና ከህንዱ ዳውድ ቦራ ፋውንዴሽን ነፃ ህክምና ለመስጠት የመጡ ሃኪሞች በጋራ እንዳካሄዱት ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X