https://amh.sputniknews.africa/20250507/337362.html
የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀመማሪያው የዲጂታል መተግበሪያ የተዘጋጀለት የቋንቋ ፎኖተ ካርታ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ መፅሐፉ በ2012 ዓ.ም በፀደቀው የቋንቋ ፖሊሲ መሠረት በአምስቱ የፌዴራል ቋንቋዎች ማለትም፦... 07.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-07T11:48+0300
2025-05-07T11:48+0300
2025-05-07T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/339041_0:0:1080:608_1920x0_80_0_0_8962848b3d4bb7b123882e26e486bf71.jpg
የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀመማሪያው የዲጂታል መተግበሪያ የተዘጋጀለት የቋንቋ ፎኖተ ካርታ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ መፅሐፉ በ2012 ዓ.ም በፀደቀው የቋንቋ ፖሊሲ መሠረት በአምስቱ የፌዴራል ቋንቋዎች ማለትም፦ በአማርኛ፣አፋን ኦሮሞ፣በሶማሌ፣በአፋርኛ እናበትግረኛ የተዘጋጀ ነው፡፡ፍኖተ ካርታው በኢትዮጵያ ብዝሃ ቋንቋን እና ህብረ ብሔራዊነትን ለማሳደግና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል መባሉን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/339041_135:0:946:608_1920x0_80_0_0_004814d36f4500281aaafafe16e83125.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
11:48 07.05.2025 (የተሻሻለ: 14:54 07.05.2025) የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን በራስ ለመማር የሚያስችል መፅሐፍ ተመረቀ
መማሪያው የዲጂታል መተግበሪያ የተዘጋጀለት የቋንቋ ፎኖተ ካርታ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
መፅሐፉ በ2012 ዓ.ም በፀደቀው የቋንቋ ፖሊሲ መሠረት በአምስቱ የፌዴራል ቋንቋዎች ማለትም፦
በአማርኛ፣
አፋን ኦሮሞ፣
በሶማሌ፣
በአፋርኛ እና
በትግረኛ የተዘጋጀ ነው፡፡
ፍኖተ ካርታው በኢትዮጵያ ብዝሃ ቋንቋን እና ህብረ ብሔራዊነትን ለማሳደግና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል መባሉን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X