https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ እና የኮንጎ አቻቸው ቴሬሴ ካይክዋምባ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በተለያዩ መስኮች የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ... 07.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-07T10:49+0300
2025-05-07T10:49+0300
2025-05-07T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/336997_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_fde0e524598999ba2401523ef33a6f46.jpg
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ እና የኮንጎ አቻቸው ቴሬሴ ካይክዋምባ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በተለያዩ መስኮች የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እንደመከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሁለቱ ባለሥልጣናት ቀጣናዊ እና አካባቢያዊ ሰላም እና ደኀንነትን የተመለከተ ውይይት ማድረጋቸውንም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/07/336997_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_3f24b9ef6c186c3f831c2e61da7ca282.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙ
10:49 07.05.2025 (የተሻሻለ: 11:04 07.05.2025) ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጋራ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም ተስማሙ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ እና የኮንጎ አቻቸው ቴሬሴ ካይክዋምባ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በተለያዩ መስኮች የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እንደመከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሁለቱ ባለሥልጣናት ቀጣናዊ እና አካባቢያዊ ሰላም እና ደኀንነትን የተመለከተ ውይይት ማድረጋቸውንም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X