ህንድ ሲንዶር የተሰኘ ኦፕሬሽን እንደጀመረች እና በፓኪስታን ዒላማዎችን እንደመታች አስታወቀች

ሰብስክራይብ

ህንድ ሲንዶር የተሰኘ ኦፕሬሽን እንደጀመረች እና በፓኪስታን ዒላማዎችን እንደመታች አስታወቀች

የፓኪስታን ጦር ቀደም ብሎ ከህንድ የተሰነዘረውን የሚሳኤል ጥቃት አረጋግጧል።

ህንድ በ9 የአሸባሪዎች መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት እንደፈጸመች ገልጻለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0