የኩባው ፕሬዝዳንት ሚጌል ዲያዝ-ካኔል ሞስኮ ገቡ

ሰብስክራይብ

የኩባው ፕሬዝዳንት ሚጌል ዲያዝ-ካኔል ሞስኮ ገቡ

የሀገሪቱ መሪ ቀደም ብለው ሴንት ፒተርስበርግን ጎብኝተዋል።

ዲያዝ-ካኔል በድል ቀን 80ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል ዙሪያ በሚደረጉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በነገው ዕለት ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር እንደሚወያዩም ታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0