ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዛሬው ዕለት በፖርት ሱዳን ባካሄደው የድሮን ጥቃቶች ከባድ ፍንዳታዎች ተከሰቱ

ሰብስክራይብ

ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በዛሬው ዕለት በፖርት ሱዳን ባካሄደው የድሮን ጥቃቶች ከባድ ፍንዳታዎች ተከሰቱ

ቡድኑ ባለፉት ሶስት ቀናት በፈጸመው ተከታታይ ጥቃት በከተማዋ በርካታ ቦታዎች የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የጥቃቱ ዒላማዎች፦

▪ አየር ማረፊያ፣

▪ ወደብ፣

▪ወታደራዊ አየር ማረፊያ፣

▪ የሲቪል ሆቴል እና

▪ የጄነራል አብደልፋታህ አል-ቡርሃን የእንግዳ ቤተ-መንግሥት እንደነበሩ ተገልጿል።

ከማህበራዊ የትሥሥር ገፆች የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0