ፕሬዝዳንት ፑቲን በድል በዓል ወቅት ከ15 በላይ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ያካሂዳሉ ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን በድል በዓል ወቅት ከ15 በላይ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ያካሂዳሉ ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታወቁ
ፕሬዝዳንት ፑቲን በድል በዓል ወቅት ከ15 በላይ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ያካሂዳሉ ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.05.2025
ሰብስክራይብ

ሬዝዳንት ፑቲን በድል በዓል ወቅት ከ15 በላይ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ያካሂዳሉ ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታወቁ

⦁ ሚያዚያ 29 የሩሲያ ፕሬዝዳንት እና የቬንዙዌላ አቻቸው ኒኮላስ ማዱሮ የስትራቴጂክ አጋርነት እና ትብብር ስምምነት ይፈርማሉ፡፡

⦁ በተመሳሳይ ዕለት ፑቲን ከኩባ፣ ከሞንጎሊያ እና ከኮንጎ ፕሬዝዳንቶች ጋር ውይይት ያደርጋሉ፡፡

⦁ ሚያዝያ 30 ቀን የሀገሪቱ መሪ ከቻይናው ሺ ሺፒንግ ጋር ውይይት ያደርጋሉ፤ መሪዎች ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር የጋራ መግለጫዎችን ይፈራረማሉ፡፡

⦁ ግንቦት 1 ፑቲን እና የብራዚል አቻቸው በዩክሬን ያለውን ሁኔታ ይወያያሉ፡፡ በተጨማሪም የሩሲያው መሪ ከግብፅ ፕሬዝዳንት ጋር ይገናኛሉ፡፡

⦁ በተመሳሳይ ቀን ፑቲን ከሰርቢያ ፕሬዝዳንት እና ከስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሁም ከኡዝቤኪስታን ፕሬዝዳንት ጋር ይገናኛሉ፡፡

⦁ በግንቦት 2 ፑቲን ከቬትናም የኮሚኒስት ፓርቲ መሪ ጋር ውይይት ያደርጋሉ፡፡ በተጨማሪም የቡርኪናፋሶ እና የዚምባብዌ መሪዎችን ጨምሮ አምስት የሁለትዮሽ ውይይቶችን ያካሂዳሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0