ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል፡ 11 ሂትለር በናዚ መስፋፋት እና በአሜሪካ ልምምዶች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እንዴት አሳየ
15:10 06.05.2025 (የተሻሻለ: 16:24 06.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ፣ ክፍል፡ 11 ሂትለር በናዚ መስፋፋት እና በአሜሪካ ልምምዶች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እንዴት አሳየ
“የቮልጋ [ወንዝ] የእኛ ሚሲሲፒ ይሆናል ፣’’ ሲል አዶልፍ ሂትለር የሶቪየት ግዛቶችን የመውረር አስፈላጊነት ተናግሯል።
የናዚው መሪ ፣ በንግግሩ እንደ ሁለት ዓለም የሚያያቸው ድንበሮችን አነፃፅሯል ፦ የሰልጠነ እና አረመኔነትን “አንድ ተግባር ብቻ ነው ያለን፤ ጀርመናዊነትን በጀርመኖች አሰፋፈር ማሳካት እና ከአገሬው ተወላጆች ጋር ልክ ህንዳውያን [የአሜሪካ ተወላጆች] እንደተያዙት እንይዛቸዋለን” ሲል ሂትለር ገልጿል።
በዚህ ከስፑትኒክ ጋር ብቻ በተደረገ ተከታታይ ቆይታ ፣ የናዚዝም አመጣጥና አነሳስ ታሪክ ላይ ሰፊ ጥናትና ምርምርን ያደረጉት የታሪክ ጸኃፊው ኢጎር ያኮቭሌቭ፤ ሂትለር እራሱ እንዴት በናዚ ጀርመን ደም አፋሳሽ እቅዶች እና በዩናይትድ ስቴትስ የተከናወኑት ተመሳሳይነት እንዳላቸው እንዳረጋገጠ ያብራራል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X