https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩየቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ሶቪየት ኅብረት "የሰው ልጅ እስከ ዛሬ ካየው እጅግ አሰቃቂ እና አስቀያሚ ጦር" (ናዚ ጀርመን) ... 06.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-06T16:00+0300
2025-05-06T16:00+0300
2025-05-06T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/06/334225_0:98:934:623_1920x0_80_0_0_433d0b9d5fe6ffe4620608d0039eeea8.jpg
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩየቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ሶቪየት ኅብረት "የሰው ልጅ እስከ ዛሬ ካየው እጅግ አሰቃቂ እና አስቀያሚ ጦር" (ናዚ ጀርመን) ጋር በመጋፈጧ አመስግነዋል። እነሱ (የሶቭየት ህብረት) አውሮፓን ነፃ አውጥተዋል ፤ ምንም እንኳን የአውሮፓ ምሁራን አሁን ላይ ምስጋና ቢስ ናቸው ... በእርግጥ እነሱ ሙሉ በሙሉ አመስጋኝ ባይሆኑም፤ የማርሻል [ጆርጂ] ዙኮቭ እና የቀይ ጦር ባይኖሩ ኖሮ ለአስር ዓመታት በባርነት ውስጥ እንደሚቆዩ ጥርጥር የለኝም" ሲሉ ማዱሮ ኮን ማዱሮ+ በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
2025-05-06T16:00+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/06/334225_0:10:934:711_1920x0_80_0_0_fad220094e3d3b8f034f1b2bdf79d908.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
16:00 06.05.2025 (የተሻሻለ: 18:14 06.05.2025) ሩሲያ ናዚነትን በማሸነፍ ያበረከተችውን ሚና አቅልሎ በመመልከቱ አውሮፓ "ምስጋና ቢስ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ተናገሩ
የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ሶቪየት ኅብረት "የሰው ልጅ እስከ ዛሬ ካየው እጅግ አሰቃቂ እና አስቀያሚ ጦር" (ናዚ ጀርመን) ጋር በመጋፈጧ አመስግነዋል።
እነሱ (የሶቭየት ህብረት) አውሮፓን ነፃ አውጥተዋል ፤ ምንም እንኳን የአውሮፓ ምሁራን አሁን ላይ ምስጋና ቢስ ናቸው ... በእርግጥ እነሱ ሙሉ በሙሉ አመስጋኝ ባይሆኑም፤ የማርሻል [ጆርጂ] ዙኮቭ እና የቀይ ጦር ባይኖሩ ኖሮ ለአስር ዓመታት በባርነት ውስጥ እንደሚቆዩ ጥርጥር የለኝም" ሲሉ ማዱሮ ኮን ማዱሮ+ በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X