ሩሲያ እና ዩክሬን የጦር እስረኞች ልውውጥ አደረጉ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ዩክሬን የጦር እስረኞች ልውውጥ አደረጉ

ሁለቱም ሀገራት በአጠቃላይ 205 ወታደሮችን እንደተለዋወጡ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሩሲያ ወታደሮችን በማስመለሱ ሂደት አሸማጋይ እንደነበረች ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0