https://amh.sputniknews.africa/20250506/331386.html
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
Sputnik አፍሪካ
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!የሻሸመኔው የ9ኛ ክፍል ወጣት አወል አማጂ "ብሩህ አዕምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ ፈጠራውን... 06.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-06T14:26+0300
2025-05-06T14:26+0300
2025-05-06T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/06/331458_0:247:404:474_1920x0_80_0_0_94d76c5fbfa6a08475693127f6242d44.jpg
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!የሻሸመኔው የ9ኛ ክፍል ወጣት አወል አማጂ "ብሩህ አዕምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ ፈጠራውን አሳይቷል፡፡ወጣቱ ፈጣሪ በአካባቢው ባገኛቸው ብረታ ብረቶች የሞተር ሳይክል ሞተር በመጠቀም በሊትር 60 ኪሎ ሜትር የሚጓዝ መኪና እንደሠራ ገልጿል፡፡አወል መኪናውን ለኢትዮጵያ ገበያ በዝቅተኛ ዋጋ የማቅረብ ዓላማ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
Sputnik አፍሪካ
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
2025-05-06T14:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/06/331458_0:209:404:512_1920x0_80_0_0_aedeec02bb25b7534fe52b8f7b312d56.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
14:26 06.05.2025 (የተሻሻለ: 15:04 06.05.2025) #viral| ላምበርጊኒ መኪና የሠራው ኢትዮጵያዊ!
የሻሸመኔው የ9ኛ ክፍል ወጣት አወል አማጂ "ብሩህ አዕምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ ፈጠራውን አሳይቷል፡፡
ወጣቱ ፈጣሪ በአካባቢው ባገኛቸው ብረታ ብረቶች የሞተር ሳይክል ሞተር በመጠቀም በሊትር 60 ኪሎ ሜትር የሚጓዝ መኪና እንደሠራ ገልጿል፡፡
አወል መኪናውን ለኢትዮጵያ ገበያ በዝቅተኛ ዋጋ የማቅረብ ዓላማ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X