የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.05.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ስምምነቱን ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የኢራን የሕግ አስከባሪ ኃይሎች ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል አህመድ ረዛ መፈራረማቸውን ተቋሙ አስታዉቋል።

ሁለቱ የፖሊስ ተቋማት የመረጃ ልውወጥ ለማድረግ፣ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ እና በትብብር ለመከላከል፣ በልምድ ልውውጥ እና በአቅም ግንባታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0