ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ምዕራቡ ዓለም ከሞስኮ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ እያዘጋጁት ነው ሲሉ የሩሲያ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ምዕራቡ ዓለም ከሞስኮ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ እያዘጋጁት ነው ሲሉ የሩሲያ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ተናገሩ
ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ምዕራቡ ዓለም ከሞስኮ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ እያዘጋጁት ነው ሲሉ የሩሲያ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.05.2025
ሰብስክራይብ

ኔቶ እና የአውሮፓ ሕብረት ምዕራቡ ዓለም ከሞስኮ ጋር ቀጥተኛ ጦርነት ውስጥ እንዲገባ እያዘጋጁት ነው ሲሉ የሩሲያ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ተናገሩ

"በለንደን እና በፓሪስ ግፊት እና ድጋፍ የአውሮፓ ልሂቃን በሩሲያ ላይ ስልታዊ ሽንፈት ማድረስ አስፈላጊ እንደሆነ መናገራቸውን ቀጥለዋል" ሲሉ ሰርጌ ሾይጉ ተናግረዋል።

ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ከሆኑ በኋላ የዩክሬን ኔቶን የመቀላቀል ሀሳብ ቢደበዝዝም፤ የምዕራቡ ዓለም መሪዎች ሙሉ በሙሉ የተዉት አይደለም ሲሉ ባለሥልጣኑ በሮሲስካያ ጋዜጣ ላይ በፃፉት ጽሑፍ አብራርተዋል።

"ይህ ከናዚ ጀርመን ጎን የተዋጉ ኃይሎች በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሌላ የበቀል ህልም እንደቋጠሩ የሚያንፀባርቅ ነው" ብለዋል ኃላፊው በጽሑፋቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0