በኦሮሚያ ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እየተሠራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኦሮሚያ ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እየተሠራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ
በኦሮሚያ ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እየተሠራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.05.2025
ሰብስክራይብ

በኦሮሚያ ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እየተሠራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ

በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ ለክልሉ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የምርጥ ዘር ለማከፋፈል ታቅዷል።

የሚሠራጨው የምርጥ ዘር የበቆሎ፣ የስንዴ፣ የገብስ፣ የጤፍ እና የሌሎች ሰብሎች መሆኑ ተነግሯል።

የበቆሎ ምርጥ ዘር በቅድሚያ እንደሚዘራ የተገለጸ ሲሆን ለዚህም ከ139 ሺህ ኩንታል በላይ እየተከፋፈለ እንደሚገኝ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0