ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ረቂቅ የሰላም ሃሳብ ለትራምፕ የአፍሪካ አማካሪ አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ረቂቅ የሰላም ሃሳብ ለትራምፕ የአፍሪካ አማካሪ አቀረቡ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ረቂቅ የሰላም ሃሳብ ለትራምፕ የአፍሪካ አማካሪ አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.05.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ረቂቅ የሰላም ሃሳብ ለትራምፕ የአፍሪካ አማካሪ አቀረቡ

የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ "ይህ በመርሆች መግለጫ ላይ የተቀመጡትን ስምምነቶች ለማሟላት ወሳኝ እርምጃ ነው" ብለዋል።

የስምምነት ሃሳቡ የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በግጭት አፈታት ዙሪያ ሚያዚያ 17 በዋሽንግተን የተፈራረሙትን መግለጫ ተከትሎ የመጣ ነው።

ሁለቱ ሀገራት በግንቦት ወር መጨረሻ የሰላም ስምምነቱን ዋሽንግተን ውስጥ ይፈራረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦሊቪየር ንዱሁንጊሬሄ ለፈረንሣይ ሚዲያ ተናግረዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የመነጨ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0