https://amh.sputniknews.africa
ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ
ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ ይህ የሀገራቱ መጠነ - ሰፊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ሩሲያ እና አሜሪካን ብቻ ሳይሆን... 05.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-05T20:52+0300
2025-05-05T20:52+0300
2025-05-05T21:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/327141_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_63047e798b3c83ff52c45b326fa60b38.jpg
ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ ይህ የሀገራቱ መጠነ - ሰፊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ሩሲያ እና አሜሪካን ብቻ ሳይሆን መላውን ዓለም ተጠቃሚ ያደርጋል ሲሉ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ዲፕሎማቱ "በዚህ ሂደት መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አስባለሁ ፤ ሂደቱም በጣም አስፈላጊ ነው" ብለዋል ።ግንኙነቶችን ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረቶች እየተደረጉ እንደሆነና ሁለቱም ወገኖች በትክክለኛው አቅጣጫ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን አፅንዖት ሰጥተዋል።በአርቴፊሻል አስተውሎት የተሠራ ምስልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/327141_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_38404d3fb33ed984da3dc37c816362c6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ
20:52 05.05.2025 (የተሻሻለ: 21:14 05.05.2025) ከዩክሬን ባሻገር ፤ የሞስኮ - ዋሽንግተን ውይይቶች ሰፋ ያሉ እና መደበኛ ግንኙነት ለመመለስ አላማ ያለው መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ ተናገሩ
ይህ የሀገራቱ መጠነ - ሰፊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ሩሲያ እና አሜሪካን ብቻ ሳይሆን መላውን ዓለም ተጠቃሚ ያደርጋል ሲሉ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ዲፕሎማቱ "በዚህ ሂደት መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አስባለሁ ፤ ሂደቱም በጣም አስፈላጊ ነው" ብለዋል ።
ግንኙነቶችን ለማስተካከል ከፍተኛ ጥረቶች እየተደረጉ እንደሆነና ሁለቱም ወገኖች በትክክለኛው አቅጣጫ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን አፅንዖት ሰጥተዋል።
በአርቴፊሻል አስተውሎት የተሠራ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X