በኔዘርላንድ የነጻነት ቀን ከፍተኛ ሁከት ተከሰተ

ሰብስክራይብ

በኔዘርላንድ የነጻነት ቀን ከፍተኛ ሁከት ተከሰተ

በዋገንግ በተካሄደው ስነ-ስረአት ላይ በኔዘርላንድ እና በፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ላይ የጭስ ቦምብ ተወርውሮባቸዋል። 

ከጥቂት ሰዓታት በፊት የኔዘርላንድስ የመከላከያ ሚኒስትር በዚሁ ቦታ ያደረጉትን ንግግር የፍልስጤም ደጋፊዎች አቋርጠውት ነበር።

በምላሹ የነፃነት ፓርቲ መሪ እና የገዢው ጥምረት አባል የሆኑት ጌርት ዋይልደርስ ተቃዋሚዎች ወደ ጋዛ የሚሄዱበት ትኬት ሊሰጣቸው ይገባል ሲሉ ውዝግብ አስነስተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0