#SputnikInfographic የትኞቹ የዓለም መሪዎች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ ይሳተፋሉ?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#SputnikInfographic የትኞቹ የዓለም መሪዎች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ ይሳተፋሉ?
#SputnikInfographic የትኞቹ የዓለም መሪዎች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ ይሳተፋሉ? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.05.2025
ሰብስክራይብ

#SputnikInfographic የትኞቹ የዓለም መሪዎች በሞስኮ የድል ቀን ሰልፍ ላይ ይሳተፋሉ?

ግንቦት 1 ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀችውን ድል 80ኛ ዓመት በሞስኮ በታላቅ ወታደራዊ ሰልፍ ታከብራለች።

የደቡብ ግሎባል ሀገራት መሪዎች እና በርካታ የዓለም መሪዎች በድል መታሰቢያው ላይ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በቀኑ እንደሚገኙ ያረጋገጡትን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ተሳታፊዎች ሙሉ ዝርዝር ለማግኘት የስፑትኒክን ኢንፎግራፊክ ይመልከቱ።

#ድል80

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0