ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ከሌሎች እያደጉ ያሉ እና ካደጉ ሀገራት ልምድ መቅሰም ትችላለች ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ከሌሎች እያደጉ ያሉ እና ካደጉ ሀገራት ልምድ መቅሰም ትችላለች ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናገሩ
ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ከሌሎች እያደጉ ያሉ እና ካደጉ ሀገራት ልምድ መቅሰም ትችላለች ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ከሌሎች እያደጉ ያሉ እና ካደጉ ሀገራት ልምድ መቅሰም ትችላለች ሲሉ ባለሥልጣኑ ተናገሩ

ኢትዮጵያ በብሪክስ ውስጥ የእውቀት ልውውጥ እያደረገች ነው ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ደኤታ ተሻለ በሬቻ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በእውነቱ አብዛኞቹ የብሪክስ ሀገራት ሩሲያ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ እያደጉ ያሉ እና ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረቱ ኢኮኖሚዎች ናቸው። ስለዚህ ከእነዚህ ሀገራት የምንማረው ብዙ ነገር አለ፤ ይህንን ማድረጋችንን እንቀጥላለን" ብለዋል።

ኢትዮጵያ "ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር እያካሄደች ነው። ውድድሩ እስከ ግንቦት 2 ድረስ ይካሄዳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0