ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ

ከኢትዮጵያ ዱራሜ የመጣው ወጣት የፈጠራ ባለሙያ ሃይለስላሴ አበራ ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 2 በሚካሄደው አራተኛው ብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ የመጀመሪያ ሞዴሉን ይፋ አድርጓል።

በጦር ጀት እና በማስተማሪያ ሮቦቶች ፈጠራ የሚታወቀው ሃይለስላሴ አበራ በ22 ዘርፎች ፈጠራዎችን ከሚያሳዩ 70 የቴክኖሎጂ ባለተሰጥኦዎች መካከል አንዱ ነው።

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር "ብሩህ አዕምሮዎች፤ የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ዝግጅት በክህሎት ልማት፣ በሀገር በቀል እውቀቶች እና ለብሔራዊ እድገት በምርምር ላይ የተመሰረቱ መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ
ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.05.2025
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያዊዉ ወጣት በሰሜን ኮሪያ ተነሳሽነት የተሰራ አይሲቢኤምን በብሔራዊ የክህሎት ውድድር ላይ አሳየ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0