የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የድል ቀን 80ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለፑቲን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
13:59 05.05.2025 (የተሻሻለ: 14:14 05.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የድል ቀን 80ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለፑቲን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የድል ቀን 80ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለፑቲን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ቭላድሚር ፑቲን እና ሞዲ ሰኞ እለት የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ክሬምሊን አስታውቋል።
የውይይቱ ቁልፍ ነጥቦች፦
▫ፑቲን ሚያዝያ 14 በካሽሚር በተፈፀመው የሽብር ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በድጋሚ ገልጸዋል።
▫ሁለቱም መሪዎች ሽብርተኝነትን በተባበረ ክንድ መዋጋት እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል።
▫የሩሲያ-ህንድ ስልታዊ አጋርነት በውጫዊ ግፊቶች የማይበገር እና ቀጣይነት ያለው እድገት በማሳየት ጎልቶ ታይቷል።
▫ሞዲ ፑቲን ለዓመታዊው የሁለትዮሽ የመሪዎች ጉባዔ ህንድን እንዲጎበኙ ጋብዘዋል። ፑቲን ግብዣውን አመስግነው ተቀበለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X