https://amh.sputniknews.africa
እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበ
እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበየአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ባራክ ራቪድ ምንጮቹን በመጥቀስ እንደዘገበው የእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ እቅዱን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።የእስራኤል ባለሥልጣናት እንደተናገሩት ፕሬዝዳንት ትራምፕ... 05.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-05T13:31+0300
2025-05-05T13:31+0300
2025-05-05T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/320444_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b3329a73607393918b7510c605ad7e4a.jpg
እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበየአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ባራክ ራቪድ ምንጮቹን በመጥቀስ እንደዘገበው የእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ እቅዱን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።የእስራኤል ባለሥልጣናት እንደተናገሩት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ በመካከለኛው ምስራቅ የሚያደረጉትን ጉብኝት ሲያጠናቅቁ ኦፕሬሽኑ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። እስከዚያው ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚደረገው ጥረት ይቀጥላል" ብለዋል።የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ታግተው የተያዙ ሰዎችን ለማስልቀቅ የሚደረገው ውይይት በመቋረጡ ምክንያት ሃማስ ላይ ጫና ለመፍጠር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠባባቂዎችን ለማንቀሳቀስ ማቀዱን የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ቅዳሜ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/320444_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_8d281c27cb3adc2b7f1b3f0bfee5cd5a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበ
13:31 05.05.2025 (የተሻሻለ: 13:54 05.05.2025) እስራኤል በጋዛ በመጪዎቹ ሳምንታት የምድር ጥቃት እንዲቀጥል መፍቀዷ ተዘገበ
የአሜሪካዊው ጋዜጠኛ ባራክ ራቪድ ምንጮቹን በመጥቀስ እንደዘገበው የእስራኤል የፀጥታ ካቢኔ እቅዱን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
የእስራኤል ባለሥልጣናት እንደተናገሩት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ በመካከለኛው ምስራቅ የሚያደረጉትን ጉብኝት ሲያጠናቅቁ ኦፕሬሽኑ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። እስከዚያው ድረስ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ የሚደረገው ጥረት ይቀጥላል" ብለዋል።
የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ታግተው የተያዙ ሰዎችን ለማስልቀቅ የሚደረገው ውይይት በመቋረጡ ምክንያት ሃማስ ላይ ጫና ለመፍጠር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጠባባቂዎችን ለማንቀሳቀስ ማቀዱን የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ቅዳሜ ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X