https://amh.sputniknews.africa
የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ
የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ
Sputnik አፍሪካ
የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ ይህ አዲስ ተነሳሽነት የሰው-ሰራሽ አስተውሎት ስጋቶችን እንደሚያካትት በታንዛኒያ ሞሺ በተካሄደው የስደተኞች አስተዳደር ሲምፖዚየም ላይ ውይይት... 05.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-05T13:00+0300
2025-05-05T13:00+0300
2025-05-05T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/320655_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_fbb75669b85e954d4d3018d575a2ad05.jpg
የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ ይህ አዲስ ተነሳሽነት የሰው-ሰራሽ አስተውሎት ስጋቶችን እንደሚያካትት በታንዛኒያ ሞሺ በተካሄደው የስደተኞች አስተዳደር ሲምፖዚየም ላይ ውይይት ተደርጎበታል ሲል ዘ ሲቲዘን ጋዜጣ ዘግቧል።በምስራቅ አፍሪካ ህብረተሰብ አካባቢ የዲጂታል አገልግሎቶችን በተመለከተ የአሰራር ለውጦች ተደርገዋል። ቀደም ሲል እነዚህ አገልግሎቶች ዲጂታል አልነበሩም ፤ አሁን ግን ሁሉም ተለውጧል" ሲል ጋዜጣው የኢሚግሬሽን መምሪያ የሕግ አገልግሎቶች ኮሚሽነር የሆኑትን ኖቫይታ ሞሮሶ ጠቅሷል።የቴክኖሎጂ እድገት የወንጀል መበራከትን ሊያስከትል ይችላል በማለት የፖሊስ ረዳት ኮሚሽነር ሆጃ ማሂባ አስጠንቅቀዋል። ይህም ልማት እና ደህንነትን ሚዛናዊ የሚያደርጉ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግን አስፈላጊ ያደርገዋል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/05/320655_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_8defb1af0d91c5f2b22127907cfad964.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ
13:00 05.05.2025 (የተሻሻለ: 13:54 05.05.2025) የኢሚግሬሽን ሥርዓቶች ላይ የሚፈጸመውን የቴክኖሎጂ ወንጀል ለመከላከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ህብረት ፈጠሩ
ይህ አዲስ ተነሳሽነት የሰው-ሰራሽ አስተውሎት ስጋቶችን እንደሚያካትት በታንዛኒያ ሞሺ በተካሄደው የስደተኞች አስተዳደር ሲምፖዚየም ላይ ውይይት ተደርጎበታል ሲል ዘ ሲቲዘን ጋዜጣ ዘግቧል።
በምስራቅ አፍሪካ ህብረተሰብ አካባቢ የዲጂታል አገልግሎቶችን በተመለከተ የአሰራር ለውጦች ተደርገዋል። ቀደም ሲል እነዚህ አገልግሎቶች ዲጂታል አልነበሩም ፤ አሁን ግን ሁሉም ተለውጧል" ሲል ጋዜጣው የኢሚግሬሽን መምሪያ የሕግ አገልግሎቶች ኮሚሽነር የሆኑትን ኖቫይታ ሞሮሶ ጠቅሷል።
የቴክኖሎጂ እድገት የወንጀል መበራከትን ሊያስከትል ይችላል በማለት የፖሊስ ረዳት ኮሚሽነር ሆጃ ማሂባ አስጠንቅቀዋል። ይህም ልማት እና ደህንነትን ሚዛናዊ የሚያደርጉ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግን አስፈላጊ ያደርገዋል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X