በኢትዮጵያ ከ17 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊሰጣቸው ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ ከ17 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊሰጣቸው ነው
በኢትዮጵያ ከ17 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊሰጣቸው ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.05.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ ከ17 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊሰጣቸው ነው

ሀገር አቀፍ ዘመቻው ከግንቦት 6 እስከ 15 ድረስ ይካሄዳል።

በአዲስ አበባ ብቻ ከግማሽ ሚሊየን በላይ እድሜያቸው ከ9 እስከ 5 ዓመት ለሆኑ ህፃናት ክትባቱ ይሰጣል ተብሏል።

ለክትባቱ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሰው ኃይል እንደሚሠማራ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።

በሀገሪቱ ከ5.2 ሚሊየን በላይ ህፃናት የኩፍኝ በሽታ ተጋላጭ መሆናቸው ተነግሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0