https://amh.sputniknews.africa/20250504/317751.html
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች ግኑኝነቱ በኢንቨስትመንት እና በወጪ ንግድ ከግዜ ግዜ እያደገ መጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ደኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሆኖም የሁለቱ ሀገራት... 04.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-04T19:44+0300
2025-05-04T19:44+0300
2025-05-04T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/317598_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9aa01110badb8d3649bceaaae7ae7e3f.jpg
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች ግኑኝነቱ በኢንቨስትመንት እና በወጪ ንግድ ከግዜ ግዜ እያደገ መጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ደኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሆኖም የሁለቱ ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ መዳበር እንደሚችል አንስተዋል። "ማዳበሪያ ከሩሲያ ማምጣት እንችላለን፤ ሀገር ውስጥ የማይመረት ምርት ስለሆነ። አንዳንድ ማሽነሪዎችን፣ መኪኖችን ከሩሲያ የማምጣት እድሎች አሉ" ብለዋል።ሀገሪቱ ከብሪክስ አባላት በተለይም ከሩሲያ፣ ቻይና እና ብራዚል ጋር የተሻለ የወጪ እና የገቢ ንግድ ግኑኝነት እንዳለትና የገበያ እድሎችን መፈለጓን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
2025-05-04T19:44+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/317598_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e8a0376ff84aef839449f2ea013dcdb8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
19:44 04.05.2025 (የተሻሻለ: 20:04 04.05.2025) ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላት ኢኮኖሚያዊ ግኑኝነት እየተጠናከረ እንደመጣ ገለፀች
ግኑኝነቱ በኢንቨስትመንት እና በወጪ ንግድ ከግዜ ግዜ እያደገ መጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ደኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሆኖም የሁለቱ ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ መዳበር እንደሚችል አንስተዋል።
"ማዳበሪያ ከሩሲያ ማምጣት እንችላለን፤ ሀገር ውስጥ የማይመረት ምርት ስለሆነ። አንዳንድ ማሽነሪዎችን፣ መኪኖችን ከሩሲያ የማምጣት እድሎች አሉ" ብለዋል።
ሀገሪቱ ከብሪክስ አባላት በተለይም ከሩሲያ፣ ቻይና እና ብራዚል ጋር የተሻለ የወጪ እና የገቢ ንግድ ግኑኝነት እንዳለትና የገበያ እድሎችን መፈለጓን አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X