https://amh.sputniknews.africa/20250504/316879.html
በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ
በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ መጠኑ በየዓመቱ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ በ 'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ ስር በተዘጋጀ መድረክ ላይ... 04.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-04T16:44+0300
2025-05-04T16:44+0300
2025-05-04T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/316726_0:101:1080:709_1920x0_80_0_0_8aedf0a40679330fbcdd3d06132ecb6d.jpg
በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ መጠኑ በየዓመቱ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ በ 'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ ስር በተዘጋጀ መድረክ ላይ ገልጸዋል። የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ በዚህ በጀት ዓመት የብድር መጠን ከ14 በመቶ ወደ 18 በመቶ ከፍ ተደርጓል ብለዋል። ከውጭ ምንዛሪ ጋር የነበረው ችግር እየተፈታ መምጣቱን ተከትሎ ከአምናው በተሻለ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ምቹ አውድ መፈጠሩንም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/316726_0:0:1080:810_1920x0_80_0_0_22fe9515e9c13c642ffe41c0e25c15f7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ
16:44 04.05.2025 (የተሻሻለ: 17:04 04.05.2025) በኢትዮጵያ ለግሉ ዘርፍ የሚቀርበው የብድር መጠን በአራት በመቶ እንዳደገ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ
መጠኑ በየዓመቱ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ በ 'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ ስር በተዘጋጀ መድረክ ላይ ገልጸዋል።
የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ በዚህ በጀት ዓመት የብድር መጠን ከ14 በመቶ ወደ 18 በመቶ ከፍ ተደርጓል ብለዋል።
ከውጭ ምንዛሪ ጋር የነበረው ችግር እየተፈታ መምጣቱን ተከትሎ ከአምናው በተሻለ ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ምቹ አውድ መፈጠሩንም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X