https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ ጂሙ ለተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ መሳሪያዎችን ይዟል። ፑቲን ጠዋት ጠዋት በጂሙ ስፖርት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ የዛሬ ሁለት ሳምንት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲያደረጉ ጭረት... 04.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-04T16:15+0300
2025-05-04T16:15+0300
2025-05-04T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/316514_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5d40d52128766405bb340e6ea80344a2.jpg
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ ጂሙ ለተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ መሳሪያዎችን ይዟል። ፑቲን ጠዋት ጠዋት በጂሙ ስፖርት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ የዛሬ ሁለት ሳምንት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲያደረጉ ጭረት እንዳጋጠማቸው ተናግረዋል። "እየሠራሁ ሳለ እጄን አወዛውዤ በአጋጣሚ ግንባሬን መታሁ" ሲሉ ለሩሲያ ጋዜጠኞች አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
2025-05-04T16:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/316514_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_49aebb9e3bef788a439ee1e68d5179df.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
16:15 04.05.2025 (የተሻሻለ: 16:34 04.05.2025) ፕሬዝዳንት ፑቲን የክሬምሊን ጂማቸውን አሳዩ
ጂሙ ለተለያዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ መሳሪያዎችን ይዟል።
ፑቲን ጠዋት ጠዋት በጂሙ ስፖርት እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ የዛሬ ሁለት ሳምንት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲያደረጉ ጭረት እንዳጋጠማቸው ተናግረዋል።
"እየሠራሁ ሳለ እጄን አወዛውዤ በአጋጣሚ ግንባሬን መታሁ" ሲሉ ለሩሲያ ጋዜጠኞች አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X