https://amh.sputniknews.africa/20250504/316424.html
‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ
‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ በኤክስፖው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንቅስቃሴው የማምረት አቅም ከ46 ወደ 61 በመቶ... 04.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-04T15:41+0300
2025-05-04T15:41+0300
2025-05-04T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/315930_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_18b9776f7b22da3275fd1441a104b247.jpg
‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ በኤክስፖው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንቅስቃሴው የማምረት አቅም ከ46 ወደ 61 በመቶ ማደጉን አመልክተዋል። በተጨማሪም ሥራ ያቆሙ 830 ፋብሪካዎች ወደ ምርት በመመለሳቸው የኢንዱስትሪው ዘርፍ ተነቃቅቷል ብለዋል። ከሰባት ዘርፎች የተውጣጡ 288 አምራቾች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እስከ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/315930_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_17abbda3230be0e36f4bb751c6ff45b2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ
15:41 04.05.2025 (የተሻሻለ: 16:04 04.05.2025) ‘በኢትዮጵያ ታምርት' ንቅናቄ 13 ሺህ 800 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሥራ መጀመራቸው ተገለፀ
በኤክስፖው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንቅስቃሴው የማምረት አቅም ከ46 ወደ 61 በመቶ ማደጉን አመልክተዋል።
በተጨማሪም ሥራ ያቆሙ 830 ፋብሪካዎች ወደ ምርት በመመለሳቸው የኢንዱስትሪው ዘርፍ ተነቃቅቷል ብለዋል።
ከሰባት ዘርፎች የተውጣጡ 288 አምራቾች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እስከ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X