የኩባው ፕሬዝዳንት በድል ቀን በሞስኮው ቀይ አደባባይ መገኘት ክብር ነው ሲሉ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኩባው ፕሬዝዳንት በድል ቀን በሞስኮው ቀይ አደባባይ መገኘት ክብር ነው ሲሉ ተናገሩ
የኩባው ፕሬዝዳንት በድል ቀን በሞስኮው ቀይ አደባባይ መገኘት ክብር ነው ሲሉ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.05.2025
ሰብስክራይብ

የኩባው ፕሬዝዳንት በድል ቀን በሞስኮው ቀይ አደባባይ መገኘት ክብር ነው ሲሉ ተናገሩ

ሚጌል ዲያዝ-ካኔል ቤርሙዴዝ ፋሺዝም ድል የተደረገበትን 80ኛ ዓመት ለማክበር በተዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመሳተፍ "ወደ ውዷ ሩሲያ" ዛሬ እንደሚደርሱ በኤክስ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ሩሲያ ከ20 በላይ የሀገራት መሪዎች ግንቦት 1 ሞስኮ እንደሚመጡ እና በሰልፉ ላይ እንደሚሳተፉ ትጠብቃለች ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0