https://amh.sputniknews.africa
ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ
ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀሁለቱ ሀገራት ፍትሃዊ የባለ ብዙ ዋልታ ዓለም እውን ለማድረግ በጋራ መሥራታቸውን ይቀጥላሉም ብሏል።በሌላ በኩል የቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ በፑቲን... 04.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-04T12:18+0300
2025-05-04T12:18+0300
2025-05-04T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/314400_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ecbfb68030f0d534088e2e0549c44504.jpg
ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀሁለቱ ሀገራት ፍትሃዊ የባለ ብዙ ዋልታ ዓለም እውን ለማድረግ በጋራ መሥራታቸውን ይቀጥላሉም ብሏል።በሌላ በኩል የቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ በፑቲን ጥያቄ መሠረት ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 2 ድረስ በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/04/314400_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0ba1db83b4df3ed879bc3b7792a0d0ac.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ
12:18 04.05.2025 (የተሻሻለ: 12:54 04.05.2025) ቻይና እና ሩሲያ ማስፈራሪያና የአንድ ወገን እርምጃዎችን ይቃወማሉ ሲል የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ
ሁለቱ ሀገራት ፍትሃዊ የባለ ብዙ ዋልታ ዓለም እውን ለማድረግ በጋራ መሥራታቸውን ይቀጥላሉም ብሏል።
በሌላ በኩል የቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ በፑቲን ጥያቄ መሠረት ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 2 ድረስ በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X