ፑቲን ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ዕርቅ አይቀሬ ነው አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ዕርቅ አይቀሬ ነው አሉ
ፑቲን ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ዕርቅ አይቀሬ ነው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.05.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከዩክሬን ጋር የሚደረገው ዕርቅ አይቀሬ ነው አሉ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት በሩሲያ-1 የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘጋቢ ፊልም ላይ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎቸ፡-

⦁ ሩሲያ በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ወቅት ስህተት እንድትሠራ ቅስቃሳዎች ቢኖሩም ሞስኮ ተረጋግታ ለመቆየት ችላለች።

⦁ ምስኮ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻውን በተገቢው መንገድ ለማጠናቀቅ በቂ ኃይልና ብቃት አላት።

⦁ ሩሲያ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ወቅት የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መጠቀም አላስፈለጋትም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0