ክሬምሊን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግንቦት 1 ወደ ሞስኮ ያደርጉታል ስለሚባለው ጉብኝት የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱክሬምሊን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግንቦት 1 ወደ ሞስኮ ያደርጉታል ስለሚባለው ጉብኝት የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገለፀ
ክሬምሊን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግንቦት 1 ወደ ሞስኮ ያደርጉታል ስለሚባለው ጉብኝት የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.05.2025
ሰብስክራይብ

ክሬምሊን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግንቦት 1 ወደ ሞስኮ ያደርጉታል ስለሚባለው ጉብኝት የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገለፀ

"እንደዚህ አይነት መረጃ የለኝም። የአሜሪካ ሚዲያዎች በአሁኑ ጊዜ ብዙ እያሉ ነው። አንዳንድ ጊዜ ስለ ምን እያወሩ እንደሆነ ለመረዳት ይከብዳል። ነገር ግን በጉዳዩ ላይ ምንም መረጃ የለኝም" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ታሚ ብሩስ ዋሽንግተን በዩክሬን ሰላም ለማምጣት ከሚደረገው ጥረት እራሷን ለማግለል ዝግጁ እንዳልሆነች፤ ሆኖም ለውጦች የማይታዩ ከሆነ በአሸማጋይነት እንደማትቀጥል አርብ እለት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0