#viral| የፓኪስታን ጦር 450 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚወነጨፍ አብዳሊ የተሰኘ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ሞከረች

ሰብስክራይብ

#viral| የፓኪስታን ጦር 450 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚወነጨፍ አብዳሊ የተሰኘ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ሞከረች

የፓኪስታን የጦር ኃይሎች የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ እንደገለጸው "ሙከራው የወታደሮችን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እና የሚሳኤሉን የላቀ የዳሰሳ ስርዓት እና የእንቅስቃሴ አቅም ጨምሮ ቁልፍ የቴክኒክ መለኪያዎችን ለማረጋገጥ ያለመ ነው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0