ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኔትወርክ ትስስርን ለማስፋፋት ለስታርሊንክ የሥራ ፈቃድ ሰጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኔትወርክ ትስስርን ለማስፋፋት ለስታርሊንክ የሥራ ፈቃድ ሰጠች
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኔትወርክ ትስስርን ለማስፋፋት ለስታርሊንክ የሥራ ፈቃድ ሰጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 03.05.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኔትወርክ ትስስርን ለማስፋፋት ለስታርሊንክ የሥራ ፈቃድ ሰጠች

የኮንጎ የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥጥር ባለሥልጣን ባወጣው መግለጫ "ስታርሊንክ ቅደመ ሁኔታዎችን ማጠናቀቁን ተከትሎ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢ ሆኖ ለመሥራት ፈቃድ ተሰጥቶታል" ብሏል።

ኩባንያው በቅርብ ቀናት ውስጥ በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ባለሥልጣኑ ገልጿል።

የሀገሪቱ የቴሌኮሙኒኬሽን ሚኒስቴር መንግሥት በተለይም በገጠር አካባቢዎች የዲጂታል ግኑኝነትን ለማሳደግ እንደ ስታርሊንክ ካሉ አቅራቢዎች ጋር በመተባበር የሳተላይት ኢንተርኔትን ወደ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ማዕከላት እና የማህበረሰብ ተቋማት ለማድረስ መታቀዱን ቀደም ሲል ገልጾ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0