በኮንጎ ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
15:09 03.05.2025 (የተሻሻለ: 15:24 03.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኮንጎ ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
ሁሉም ሟቾች ህፃናት መሆናቸውን የአካባቢው ዜና ማሰራጫ አክቱአሊቴ ዘግቧል። ጎርፉ ባስከተለው ጫና ግድግዳ በመደርመሱ ምክንያት ህይወታቸው ሊያልፍ እንደቻለ ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።
በርካታ መኖሪያ ቤቶች በተለይም ባልተረጋጋ መሬት ላይ ወይም ከገደል አጠገብ የሚገኙ በጎርፉ ተጠርገው ተወስደዋል። ሪፖርቱ የመሬት መንሸራተቱ እና የጎርፍ አደጋው ያሰጋቸው ነዋሪዎች መሰደድ ጀምረዋል ብሏል።
የአካባቢው ባለሥልጣናት የመሬት መንሸራተት ያጋጠማቸውን ቦታዎች እንደጎበኙ እና የመሬት መሸርሸሩ የቆየ እንደሆነ ማመናቸው ተገልጿል።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
/ 
© telegram sputnik_ethiopia
/ 
© telegram sputnik_ethiopia
/ 
© telegram sputnik_ethiopia
/ © telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
