https://amh.sputniknews.africa
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ
Sputnik አፍሪካ
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ ዕቅዱን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የስለላ ድርጅቱ በአሁኑ ጊዜ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን 1 ሺህ 200 የሚሆኑት ከሥራ... 03.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-03T12:35+0300
2025-05-03T12:35+0300
2025-05-03T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/03/307689_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_3ee883af868d918938669b2306ac7821.jpg
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ ዕቅዱን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የስለላ ድርጅቱ በአሁኑ ጊዜ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን 1 ሺህ 200 የሚሆኑት ከሥራ ይባረራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሌሎች የአሜሪካ የስለላ ኤጀንሲዎች ውስጥም በሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ቅነሳዎች እንደሚኖሩ ተነግሯል። ህትመቱ ቅነሳውን ተከትሎ የቀድሞ የስለላ ሠራተኞች በውጭ ኃይሎች ሊመለመሉ የሚችሉበት አደጋ አለ ሲል አስጠንቅቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/03/307689_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_50effcfcd650ad6cd812a4115ccc3485.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ
12:35 03.05.2025 (የተሻሻለ: 12:54 03.05.2025) የትራምፕ አስተዳደር የሲአይኤ ሠራተኞችን ቁጥር በ5 በመቶ ገደማ ለመቀነስ ማቀዱ ተሰማ
ዕቅዱን የሚያውቁ ሰዎችን ጠቅሶ ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የስለላ ድርጅቱ በአሁኑ ጊዜ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች ያሉት ሲሆን 1 ሺህ 200 የሚሆኑት ከሥራ ይባረራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሌሎች የአሜሪካ የስለላ ኤጀንሲዎች ውስጥም በሂደት በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ቅነሳዎች እንደሚኖሩ ተነግሯል።
ህትመቱ ቅነሳውን ተከትሎ የቀድሞ የስለላ ሠራተኞች በውጭ ኃይሎች ሊመለመሉ የሚችሉበት አደጋ አለ ሲል አስጠንቅቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X