https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ
ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ የሩሲያ የሳይንስና ትምህርት ጉዳዮች ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ አንድሬይ ፉርሴንኮ የኢራንን ዋና ከተማ በጎበኙበት ወቅት ለስፑትኒክ በሰጡት ቃል "[ሩሲያ እና... 03.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-03T11:38+0300
2025-05-03T11:38+0300
2025-05-03T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/03/307053_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_c5ea115d3e6571461915d93e635a7b6a.jpg
ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ የሩሲያ የሳይንስና ትምህርት ጉዳዮች ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ አንድሬይ ፉርሴንኮ የኢራንን ዋና ከተማ በጎበኙበት ወቅት ለስፑትኒክ በሰጡት ቃል "[ሩሲያ እና ኢራን] የሌሎችን ቴክኖሎጂዎች ከመድገም ወይም ከመቅዳት ባለፈ የራሳችን የሆኑ አዲስ ፈጠራዎች ያስፈልጉናል" ብለዋል። ሞስኮ እና ቴህራን በትብብር የሚሠሩ ከሆነ "እውነተኛ ግኝቶችን" ሊያሳኩ ይችላሉ ብለዋል። አማካሪው የሁለቱን ሀገራት እያደገ የመጣ አጋርነትም አንስተዋል። የሩሲያ የንግድ ልዑካን ቡድን ከሚያዝያ 21 እስከ ሚያዚያ 24 በቴህራን በተካሄደው የኢንፎቴክስ 2025 የቴክኖሎጂ ትርዒት ላይ ተሳትፏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/03/307053_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_8a1c5dca780d6b0c1a4e4789d04814fe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ
11:38 03.05.2025 (የተሻሻለ: 11:54 03.05.2025) ሩሲያ እና ኢራን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በጋራ ማዳበር እንደሚችሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ተናገሩ
የሩሲያ የሳይንስና ትምህርት ጉዳዮች ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ አንድሬይ ፉርሴንኮ የኢራንን ዋና ከተማ በጎበኙበት ወቅት ለስፑትኒክ በሰጡት ቃል "[ሩሲያ እና ኢራን] የሌሎችን ቴክኖሎጂዎች ከመድገም ወይም ከመቅዳት ባለፈ የራሳችን የሆኑ አዲስ ፈጠራዎች ያስፈልጉናል" ብለዋል።
ሞስኮ እና ቴህራን በትብብር የሚሠሩ ከሆነ "እውነተኛ ግኝቶችን" ሊያሳኩ ይችላሉ ብለዋል።
አማካሪው የሁለቱን ሀገራት እያደገ የመጣ አጋርነትም አንስተዋል።
የሩሲያ የንግድ ልዑካን ቡድን ከሚያዝያ 21 እስከ ሚያዚያ 24 በቴህራን በተካሄደው የኢንፎቴክስ 2025 የቴክኖሎጂ ትርዒት ላይ ተሳትፏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X