https://amh.sputniknews.africa/20250502/305920.html
የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነው
የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነው
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነውተማሪ ቤቶቹ ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የናይጄሪያን የትምህርት ሰርተፍኬት እና የመጀመሪያ ዲግሪ መስጠት ይጀምራሉ። ለውጡ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ በፈረንጆቹ 2023 በኮሌጆች... 02.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-02T18:57+0300
2025-05-02T18:57+0300
2025-05-02T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/305767_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_fa9cf6e1ae65b6579f9173f195ce9913.jpg
የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነውተማሪ ቤቶቹ ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የናይጄሪያን የትምህርት ሰርተፍኬት እና የመጀመሪያ ዲግሪ መስጠት ይጀምራሉ። ለውጡ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ በፈረንጆቹ 2023 በኮሌጆች የአስተዳደር ሕግ ላይ ማሻሻያ ማድረጋቸውን ተከትሎ የመጣ ነው። ፕሮግራሙ የተመራቂዎችን ሥራ የማግኘት ዕድል የማሳደግ እና የከፍተኛ ትምህርትን የማጠናከር ውጥን አንግቧል። ተነሳሽነቱ መንግሥት በትምህርት ዘርፉ የሚያካሂደው ማሻሻያ ቁልፍ አካል ሲሆን በናይጄሪያ የከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ላይ ጥራት እና ተፈላጊነትን ለማምጣት ያለመ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/305767_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_3c7625a0d49796af11b6ee5c6a539e29.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነው
18:57 02.05.2025 (የተሻሻለ: 19:14 02.05.2025) የናይጄሪያ የፌዴራል ኮሌጆች ድርብ የምስክር ወረቀት መስጠት ሊጀምሩ ነው
ተማሪ ቤቶቹ ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የናይጄሪያን የትምህርት ሰርተፍኬት እና የመጀመሪያ ዲግሪ መስጠት ይጀምራሉ። ለውጡ ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ በፈረንጆቹ 2023 በኮሌጆች የአስተዳደር ሕግ ላይ ማሻሻያ ማድረጋቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።
ፕሮግራሙ የተመራቂዎችን ሥራ የማግኘት ዕድል የማሳደግ እና የከፍተኛ ትምህርትን የማጠናከር ውጥን አንግቧል።
ተነሳሽነቱ መንግሥት በትምህርት ዘርፉ የሚያካሂደው ማሻሻያ ቁልፍ አካል ሲሆን በናይጄሪያ የከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ላይ ጥራት እና ተፈላጊነትን ለማምጣት ያለመ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X