በአፋር ክልል በቅርቡ 10 ፋብሪካዎች እንደሚመረቁ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአፋር ክልል በቅርቡ 10 ፋብሪካዎች እንደሚመረቁ ተገለፀ
በአፋር ክልል በቅርቡ 10 ፋብሪካዎች እንደሚመረቁ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2025
ሰብስክራይብ

በአፋር ክልል በቅርቡ 10 ፋብሪካዎች እንደሚመረቁ ተገለፀ

የክልሉ ፕሬዝዳንት አወል አርባ እሰከ ቅርብ ግዜ ድረስ በአፋር የነበሩ ፋብሪካዎች ከ6 እንደማይበልጡ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

ሆኖም በ2014 ዓ.ም የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ ለኢንቨስትመንት መስፋፋት ጉልህ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሆነ ተናግረዋል።

በአነስተኛና በከፍተኛ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከ300 በላይ አምራቾች እንደተሠማሩም ገልፀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0